አዳዲስ ዜናዎች
እንግሊዝ የኤርትራ ዲፕሎማቶችን እንቅስቃሴ እንደምትገድብ አስጠነቀቀች
ሻዕቢያን ከሳህል በረሃ የትጥቅ ትግል ዘመን ጀምሮ ኤርትራን ገንጥሎ መንግስት እስከሚሆን ድረስ በርካታ የአውሮፓ ሀገራት አጋር ሆነው የፋይናስና የሎጀስቲክ ድጋፍ እዚህ ደረጃ ላይ ቢያደርሱትም የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ የለየለት አምባገነንተት እየከፋ በመምጣቱ ወዳጆቹ ሁሉ...
ኦነግ ለኢሳይያስ ንግግር በመግለጫ ምላሽ ሰጠ
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ትናንት ባወጣው መግለጫ “ህዝባችን ላይ የታወጀና በቀጣናው ደግሞ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮች እየጠነከሩ በመምጣታቸው እንዲሁም የኤርትራው ፕሬዝዳንት “የኦሮሙማ መንግስት በሌለበት” የኦሮሙማ መንግስትን እንዋጋለን በማለት ህዝቡ ላይ የህልውና አደጋ የሚደቅን አዋጅ አውጀዋል"...
የተቋረጠው የትግራይ በረራ በድጋሚ መጀመሩ ምን ያመለክታል?
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ እሁድ ከጥቅምት 1 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የሚጀምር መሆኑን አስታወቀ። አየር መንገዱ ደንበኞቹ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮ በመሄድ ወይም ወደ ጥሪ ማዕከሉ...
ሐምሌ 6, 2026
በትግራይ አፈሳው የፈጠረው የፍርሃት ድባብ
ጥቅም 12, 2026
የተቋረጠው የትግራይ በረራ በድጋሚ መጀመሩ ምን ያመለክታል?
ሰኔ 25, 2026
አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ለሣህለወርቅ ዘውዴ ሹመት ሰጡ
ሰኔ 19, 2026
ትራምፕ ሕዳሴ ግድብ “ቀዳሚ ጉዳዬ ይሆናል” አሉ
ሐምሌ 21, 2026
ወሳኙ የንግድ መስመር ቀይ ባህር አደጋ ተጋርጦበታል
ሰኔ 30, 2026
ህወሓት ለአውሮፓ ህብረት መግለጫ የታቃውሞ ምላሽ ሰጠ
ሐምሌ 3, 2026
ሞንጆሪኖ ለፌዴራል መንግስት የድርድር ጥሪ አቀረቡ
የእኛ ቪሎግ
አዲስ ቪዲዮዎች
የእኛ ብሎጎች
14
ጥቅም





















