አዳዲስ ዜናዎች
- የኤርትራ ወታደሮች አፋር ክልል ገብተው ውጊያ ከፈቱ2 ሳምንታት በፊት
- ጥምረቱ በኢትዮጵያ ላይ የባልካናይዜሽን አደጋ ያስከትል ይሆን?4 ሳምንታት በፊት
- ህወሓት በአማራና በአፋር ክልሎች ጥቃት በመክፈቱ ጦርነት ተቀሰቀሰ4 ሳምንታት በፊት
ኢትዮጵያ ስለተፈጸመባት ወረራ ለተመድ የፀጥታ ም/ቤት አሳወቀች
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ኢትዮጵያ በኤርትራ ወረራ እንደተፈጸመባት እና ራሷን ከመከላከል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌላት በመግለጽ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደብዳቤ አሳወቁ፡፡ ዶ/ር ጌዲዮን ወቅታዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ ለመንግሥታቱ ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት...
የኤርትራ ወታደሮች አፋር ክልል ገብተው ውጊያ ከፈቱ
የኤርትራ ወታደሮች የኢትዮጵያን ድንበር አልፈው በመግባት ከህወሓት ታጣቂዎች ጎን ተሰልፈው እየተዋጉ ነው ሲል የአፋር ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የአፋር ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ መሃመድ አሊ ለቢቢሲ እንደተናገሩት በክልሉ እየተዋጉ ነው ያሏቸው የኤርትራ ወታደሮች እንዲሁም ወታደራዊ...
አቶ ጅሬኛ "ጥምረት ውስጥ ብንገባም ኢትዮጵያን የማፍረስ አላማችንን አንተውም" አሉ
ከህወሓት እና ከፋኖ ጋር በመሆን "ትብብር ለኅልውና" የሚል ጥምረት የመሠረተው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት "ኢምፓየሯን ኢትዮጵያንና ያለው ሥርዓተ መንግስት መፍረስ አለበት" የሚለውን አቋሙን እንዳልተወ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ዋና አዛዥ አማካሪ የሆኑት አቶ ጂሬኛ ጉደታ አስታወቁ። ከኦሮሞ...
ሰኔ 23, 2026
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እንደ «ህልውና ጉዳይ»
መስከ 23, 2026
ጥምረቱ በኢትዮጵያ ላይ የባልካናይዜሽን አደጋ ያስከትል ይሆን?
ግንቦ 11, 2026
test news
ሐምሌ 15, 2026
ለ35 ቀናት የሚቆየው የሀገራዊ ምክክር ማጠቃለያ ዛሬ ተጀመረ
ሐምሌ 10, 2026
የሲኒማ አምፒር መፍረስ አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል
መስከ 23, 2026
ጥምረቱ በኢትዮጵያ ላይ የባልካናይዜሽን አደጋ ያስከትል ይሆን?
የእኛ ቪሎግ
አዲስ ቪዲዮዎች
የእኛ ብሎጎች























