አዳዲስ ዜናዎች
ጥምረቱ በኢትዮጵያ ላይ የባልካናይዜሽን አደጋ ያስከትል ይሆን?
በዓለማችን የቅርብ ዘመን ታሪክ ከፍተኛ የመበታተን አደጋ የገጠማቸው የባልካን ሀገራት ናቸው፡፡ የባልካን ሀገራትበአውሮፓ ደቡብ ምስራቅ ክፍል በባልካን ልሳነ ምድር ላይ የሚገኙ በርካታ ባህልና ታሪክ ያላቸው ሀገራት ናቸው። ስማቸው የመጣው በቡልጋሪያ ውስጥ ከሚገኘው የባልካን ተራራ...
ህወሓት በአማራና በአፋር ክልሎች ጥቃት በመክፈቱ ጦርነት ተቀሰቀሰ
ህወሓት በአፋር እና በአማራ ክልሎች በሚገኙ የመንግስት ይዞታዎች ላይ አዲስ ጥቃት መክፈቱና በትግራይ የሚገኙ ኤርፖርቶችን መቆጣጠሩን የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ጌታቸው ረዳ አስታወቁ፡የጠቅላይ ሚኒስተሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ እና የቀድሞው የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው ረዳ፤...
ፋኖ ከተገንጣይ ቡድኖች ጋር ጥምረት ፈጥሮ ራሱን አከሰመ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ ተገንጣዮቹ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (OLA) እና ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓትን) ጨምሮ ሰባት ታጣቂ ቡድኖችና የመገንጠል አላማ ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች “የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና” የተሰኘ ፀረ-መንግሥት ጥምረት መመሥረታቸውን መስከረም...
ሰኔ 21, 2026
በትግራይ ዳግም ጦርነት እንዳይነሳ ምን መደረግ ይኖርበታል?
ሐምሌ 2, 2026
የሊቢያው ኦላ ኢነርጂ በኢትዮጵያ የቶታልን ንብረቶች መጠቅለል ቻለ
ሐምሌ 20, 2026
ኤርትራ ከግብፅ ጋር የፈጠረችው ፅምዶ አሰብን ይታደግላት ይሆን?
ጥቅም 12, 2026
ኢትዮጵያ ስለተፈጸመባት ወረራ ለተመድ የፀጥታ ም/ቤት አሳወቀች
ግንቦ 11, 2026
test news
ሐምሌ 27, 2026
ኢትዮጰያ ወደ ሱዳን የሚሄደውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቋረጠች
ሐምሌ 23, 2026
ለኢትዮጵያ ቅርብ በሆነው የቀይ ባሕር ክፍል ላይ ሁቲዎች እገዳ ጣሉ
ሐምሌ 27, 2026
ኢትዮጰያ ወደ ሱዳን የሚሄደውን የኤሌክትሪክ ኃይል አቋረጠች
ሰኔ 23, 2026
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እንደ «ህልውና ጉዳይ»
የእኛ ቪሎግ
አዲስ ቪዲዮዎች
የእኛ ብሎጎች
3
ነሐሴ
31
ሐምሌ
























