Posts of - Uncategorized
አምባሳደር ጄ/ ባጫ ደበሌ አገልግሎታቸውን ጨርሰው ወደ ሀገር ቤት ተሸኙ
በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሁነው ሲያገለግሉ የቆዩት አምባሳደር ባጫ ደበሌ የሥራ ዘመናቸውን በማጠናቀቃቸው ምክንያት ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ መሆኑ ተሰማ።…
የመከላከያ ጄኔራሎችን ለፖሊስ አዛዥነት መሾም ምን ያመለክታል? እየተገባደደ በሚገኘው በ2018 ዓ.ም የመከላከያ ጄኔራል መኮንኖች ከጦር ሠራዊት አዛዥነት ወደ…
ፖሊስ ፖለቲከኞቹን ከነጠበቃቸው ያሠረበትን ምክንያት ይፋ አደረገ
ሰሞኑን የኢትየጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሦስት አባላቱና ደጋፊዎቹ በፌደራል ፖሊስ ያለ ምንም ማብራሪያ መታሰራቸውን መግለጹ ያታወቃል፡፡ የታሠሩ…
አሜሪካ ከኤርትራ ጋር ምሥጢራዊ ግንኙነት አላደረኩም አለች
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሐፍ አሜሪካ…
ፋኖ ከተገንጣይ ቡድኖች ጋር ጥምረት ፈጥሮ ራሱን አከሰመ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ ተገንጣዮቹ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (OLA) እና ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓትን) ጨምሮ ሰባት ታጣቂ…
አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የጣለችውን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ አነሳች
አሜሪካ ከአምስት ዓመታት በፊት በትግራይ ውስጥ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ዘመን በሁለቱ አገራት ወታደራዊ፣…





















